ክፉ መካሪው ቻት ጂፒቲ

ክፉ መካሪው ቻት ጂፒቲ

June 17, 2026 · 13 min

About this episode

The episode discusses the implications of digital platforms like ChatGPT on information sharing and child safety.

እንደ ቻት ጂፒቲ ያሉ ዲጂታል መድረኮች ከቀላል እስከ ውስብስብ ሀሳቦች ድረስ መረጃ በመስጠት ነባሩን የጉግል ፍለጋ በመተካት ላይ ይገኛሉ።ያም ሆኖ ቻት ጂፒቲን የመሳሰሉ በሰው ሠራሽ አስተውሎት የተመሰረቱ ዲጅታል መድረኮች ልጆችን ለአደጋ በማጋለጥ ፣ሱስ በማስያዝ፣ እና ተጠቃሚዎቹ ራሳቸውን እንዲያጠፉ በመገፋፋት በተደጋጋሚ ይከሰሳሉ።

More episodes of በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle

Explore listener stats, chart rankings, contacts and more on the በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle podcast page.