የሰው ሠራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ፣በትምህርት እና ጤና

የሰው ሠራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ፣በትምህርት እና ጤና

From በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle by DW

March 18, 2026 · 10 min

About this episode

The episode discusses the rapid development of artificial intelligence technology and its applications in health and education in Ethiopia.

የሰው ሠራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ፣በዓለም ላይ ከዐይን ጥቅሻ በፈጠነ ሁኔታ እያደገ ይገኛል። ይህንን በፍጥነት እያደገ ያለ ቴክኖሎጂ ኢትዮጵያ ውስጥ በጤና እና ትምህርት ዘርፍ ጥቅም ላይ ለማዋል እና የስልጠና ድጋፍ መሆኑን ፒፕል ቱ ቲፕል የተባለው ተቋም ገልጿል።ተቋሙ በኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አሜሪካ ውስጥ የተቋቋመ ነው።

Topics covered

  • የሰው ሠራሽ አስተውሎት
  • ቴክኖሎጂ
  • ጤና
  • ትምህርት
  • ኢትዮጵያ

Keywords

  • አስተውሎት
  • ቴክኖሎጂ
  • ጤና
  • ትምህርት
  • ኢትዮጵያ

Mentioned in this episode

Organizations: ፒፕል ቱ ቲፕል

Places: ኢትዮጵያ, አሜሪካ

More episodes of በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle

Explore listener stats, chart rankings, contacts and more on the በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle podcast page.