
About this episode
The episode discusses the search for new planets outside the solar system using a new telescope.
ናሳ ያለፈው ማክሰኞ፣ በጎርጎሪያኑ ሚያዚያ 22 ቀን ፣ ከስርዓተ ፀሐይ/ Solar System/ ውጭ ያሉ ፕላኔቶችን ለመፈለግ እና ያልታወቀ ቁስ ሀይልን ሚስጥሮችን ለመመርመር አዲስ ቴሌስኮፕ ይፋ አድርጓል። በመጭው መስከረም ተልዕኮውን ለመጀመር ወደ አፅናፈ ዓለም ወይም ዩንቨርስ የምትጓዘው ይህቺ ቴሌስኮፕ ሮማን የሚል ስም ተሰጥቷታል።
Topics covered
- space exploration
- new telescopes
- solar system
- planet discovery
- scientific research
Keywords
- ናሳ
- ቴሌስኮፕ
- ፕላኔቶች
- ማክሰኞ
- ጎርጎሪያኑ
- ሚያዚያ 22
- ዓለም
- ዩንቨርስ
Mentioned in this episode
Organizations: ናሳ
Products: ቴሌስኮፕ
Books & works: ሮማን
Places: ጎርጎሪያኑ, ዓለም, ዩንቨርስ
More episodes of በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle
- ቲክ ቶክ፣ ፌስቡክ እና ዩቱዩብ ሱስ የሚሆኑት ለምንድነው? · June 10, 2026 · 11 min
- ድምፅ እና ምስል የሚቀርፁት የዓይን መነፅሮች · May 27, 2026 · 11 min
- ድምፅ እና ምስል የሚቀርፁት የዓይን መነፅሮች · May 27, 2026 · 11 min
- ምርጫ እና ዲጂታል ቴክኖሎጂ · May 20, 2026 · 12 min
- ምርጫ እና ዲጂታል ቴክኖሎጂ · May 20, 2026 · 12 min
- የ115 ሀገራት ባለሙያዎች በተሳተፉበት ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር ያሸነፈው ኢትዮጵያዊ ወጣት · May 13, 2026 · 11 min
Explore listener stats, chart rankings, contacts and more on the በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle podcast page.