የግንቦት 17 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ

የግንቦት 17 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ

From ስፖርት | Deutsche Welle by DW

May 25, 2026 · 10 min

About this episode

The episode discusses various athletic events involving Ethiopian and East African athletes, including the Cape Town Marathon and recent Premier League matches.

ኢትዮጵያውያን እና የምስራቅ አፍሪካ አትሌቶች ደምቀው የዋሉበት የተለያዪ የአትሌቲክስ ውድድሮች ተካሂደዋል። የአፍሪካ ኬፕ ታውን ማራቶን የኢትዮጵያውያን ድርብ ድል የተሰራበት ነበር። በሌላ በኩል የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ትላንት ምሽት የአርሰናል ዘውድ መጫን፣ የዌስትሃም መውረድ እና የስንብት እንባዎች አስተናግዶ ተጠናቅዋል።

Topics covered

  • አትሌቲክስ
  • ምርጥ ውድድሮች
  • አፍሪካ ስፖርት
  • እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
  • ማራቶን

Keywords

  • ኢትዮጵያ
  • ምስራቅ አፍሪካ
  • ኬፕ ታውን ማራቶን
  • አርሰናል
  • ዌስትሃም
  • ፕሪምየር ሊግ
  • ውድድሮች

Mentioned in this episode

Organizations: አርሰናል, ዌስትሃም

Places: ኢትዮጵያ, ምስራቅ አፍሪካ

More episodes of ስፖርት | Deutsche Welle

Explore listener stats, chart rankings, contacts and more on the ስፖርት | Deutsche Welle podcast page.