
"የእኔ ፍላጎት - በሃይማኖት የተነሳ ክርክርና ጭቅጭቅ የሌለባት ኢትዮጵያ እንድትኖር ነው" ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል
From SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ by SBS
June 12, 2026 · 17 min
About this episode
The episode features a discussion on faith-related debates in Ethiopia with guest ተሾመ ብርሃኑ.
አንጋፋ ጋዜጠኛ፣ ደራሲ፣ የእስልምና ጉዳዮች ተመራማሪና የታሪክ አጥኚ አቶ ተሾመ ከማል ብርሃኑ፤ በቅርቡ "የአክሱም ተማሪዎች የሂጃብ ጥያቄ የፖለቲካ ሕመሙ ምልክት ወይስ እራሱ ሕመሙ ነው?" በሚል መጠይቅ ለሕትመት ያበቁትን ተከታይ መጣጥፋቸውን ጭብጦች ነቅሰው ያስረዳሉ።
People in this episode
Guest: ተሾመ ብርሃኑ
Topics covered
- faith
- politics
- Ethiopia
- debate
- history
Keywords
- ኢትዮጵያ
- ክርክር
- የእስልምና ጉዳዮች
- ታሪክ
- የአክሱም ተማሪዎች
Mentioned in this episode
Organizations: አንጋፋ ጋዜጠኛ, የእስልምና ጉዳዮች, ታሪክ አጥኚ
Places: ኢትዮጵያ
More episodes of SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
- "እስልምናን አያይዞ የተወሰኑ የትግራይ አባቶች አቋም 'አክሱምን ቅድስት ከተማ፤ እንደ ቫቲካን ራሷን የቻለች እናደርጋታለን' ከሚል የመነጨ ነው" ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል · June 11, 2026 · 14 min
- በ442 ወታደራዊ ካምፖችና በ82 መጠለያ ጣቢያዎች ለመራጭነት የተመዘገቡ ዜጎች ድምፅ መስጠታቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ · June 11, 2026 · 7 min
- "ስልጣን ላይ መውጣቱም መውደቁም መከራ ነው፤ የመውጣትን ያህል መውደቁ ግን ይብሳል።" - ኢመረተስ ፕ/ር ባየ ይማም · June 10, 2026 · 21 min
- "ትዝብቴ ሰብዓዊ ሆነን ተፈጥረን፤ ኢ-ሰብዓዊ ሆነን የመውደቅ ትዝብት ነው።" - ኢመረተስ ፕ/ር ባየ ይማም · June 10, 2026 · 17 min
- Are electric vehicles worth it in Australia?| Fuel in Focus - Are electric vehicles worth it in Australia?| Fuel in Focus · June 9, 2026 · 6 min
- እሥራኤል ቤይሩት ላይ ጥቃት ሰነዘረች · June 8, 2026 · 8 min
Explore listener stats, chart rankings, contacts and more on the SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ podcast page.