
About this episode
This episode covers the recent marathon event in Morocco and the performance of Ethiopian athletes.
ሞሮኮ ውስጥ ትናንት በተከናወነው የራባት ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንድም በሴትም መድረኩን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥረው በአስደናቂ ውጤት ለድል በቅተዋል ። አርሰናል የማታ ማታ ከጉድ ወጥቷል ። በቡንደስሊጋው ወራጅ ቀጠና ቡድኖች ግብግቡ ቀጥሏል ። ሌሎችንም ጨምሮ ሙሉ ዘገባውን በድምፅና ጽሑፍ ከማገኛኛው ይከታተሉ።
Topics covered
- marathon
- sports news
- Ethiopian athletes
- Arsenal
- Bundesliga
Keywords
- ሞሮኮ
- ኢትዮጵያ
- ማራቶን
- አርሰናል
- ቡንደስሊጋ
Mentioned in this episode
Organizations: አርሰናል, ቡንደስሊጋ
Places: ሞሮኮ, ኢትዮጵያ
More episodes of ስፖርት | Deutsche Welle
- የሰኔ 1 ቀን 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ · June 8, 2026 · 9 min
- የሰኔ 1 ቀን 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ · June 8, 2026 · 9 min
- የግንቦት 17 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ · May 25, 2026 · 10 min
- የግንቦት 17 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ · May 25, 2026 · 10 min
- የግንቦት 10 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ · May 18, 2026 · 10 min
- ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ · May 18, 2026 · 10 min
Explore listener stats, chart rankings, contacts and more on the ስፖርት | Deutsche Welle podcast page.