" ሀጅ መሄድ እና በአረፋ ቦታ መቆም ከእስልምና እምነት ምሶሶዎች አንዱ ነው :: " ሼክ አብዱራህማን ሀጂ ከቢር

" ሀጅ መሄድ እና በአረፋ ቦታ መቆም ከእስልምና እምነት ምሶሶዎች አንዱ ነው :: " ሼክ አብዱራህማን ሀጂ ከቢር

From SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ by SBS

May 26, 2026 · 13 min

About this episode

The episode features a discussion with Sheikh Abdurrahman Haji about the significance of the location known as Arefa in the context of Islamic faith and community practices in Australia.

ሼክ አብዱራህማን ሀጂ ከቢር ፤ በአውስትራሊያ የእስልምና እምነት ተከታዮች መሪ እንዳሉት ፤ አረፋ አደም እና ሀዋ የተገናኙበት ቦታ ሲሆን ፤ ለሀጂ የሚጓዙ ሰዎች አረፋ የተባለው ቦታ ከጠዋት ጀምረው እስከ ቀኑ ዘጠኝ ሰአት ባለው ጊዜ ከዚያ በመሄድ ያሳልፋሉ ። አረፋ ሰፊ ስፍራ ሲሆን በተራራም የታጀበ ነው ። ቦታው የአእምሮ ሰላምን የሚሰጥ የሚያረጋጋ ስፍራ ነው ።

People in this episode

Guest: ሼክ አብዱራህማን ሀጂ

Topics covered

  • Islam
  • faith
  • community
  • location
  • cultural practices

Keywords

  • Islam
  • Arepa
  • community
  • faith
  • Australia
  • cultural practices
  • Sheikh Abdurrahman Haji

Mentioned in this episode

Organizations: እስልምና እምነት

Places: አውስትራሊያ, አረፋ, ሀዋ

More episodes of SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

Explore listener stats, chart rankings, contacts and more on the SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ podcast page.